Ethio-Australian sports festival - Dec, 2011

« ስፖርት ማለት የአማተር ስፖርት ነው። አማተር ማለት ስፖርትን ለጥቅም ማግኛ ሳይሆን ሰውነቱንና አዕምሮውን ለማሻሻል ጤነኛ የጊዜ ማሳለፊያ ለማግኘት ብቻ ሲል የሚያዘወትረው ነው። ስፖርት በዛሬው ዘመን ሥልጣኔ በተለይ የሰውን አካል አሳምሮ የሚቀርፅና ጤንነቱን ለመጠበቅ ኃይል የሚሠጠው አብነት ነው። ባስተዳደግ ረገድ ደግሞ ልጆችንና ወጣቶችን እውነተኛ በሆነና ሥርአትን በሚከተል መንገድ በጋለ መንፈስ መወዳደርን ስለሚያስተምራቸው ለወደፊቱ ለሰብዓዊና ለማህበራዊ ኑሮአቸው የሚዘጋጁበት ታላቅ የአስተዳደግ መሳሪያ ሆኖ ተገኝቷል። ስፖርትን ማዘውተር አካልን ብቻ ሳይሆን ነፍስንም ጭምር የሚያንፅ ነው። ሳያውቁትና ሳይገነዘቡት የመንፈስ ቅንነትን፤ ደፋርነትን፤ ብርታትን፤ ራስ መግዛትን፤ ቆራጥነትን፤ የቡድን መንፈስን የሚያጎለምስ ነው። »
                      ይድነቃቸው ተሰማ
                      ከ'የፒያሳ ልጅ' በፍቅሩ ኪዳኔ የተወሰደ
Schedules & Info. Tables
  Team
A Team - Mel_1
B Team - Mel_2
C Team - Mel_3
D Team - Mel_4
E Team - Bri
F Team - Adl
G Team - Per
H Team - Syd
Group 1 Group 2
Team A Team B
Team C Team D
Team E Team F
Team G Team H

Date Time Match B/T Result
Dec 26 10:00am Game 1 A  x  C  
  12:00pm Game 2 B  x  D  
  02:00pm Game 3 E  x  G  
  10:00am Game 4 F  x  H  
Dec 27 10:00am Game 5 A  x  E  
  12:00pm Game 6 B  x  F  
  02:00pm Game 7 C  x  G  
  04:00pm Game 8 D  x  H  
Dec 28 10:00am Game 9 A  x  G  
  12:00pm Game 10 B  x  H  
  02:00pm Game 11 C  x  E  
  04:00pm Game 12 D  x  F  
    P W D L GD Pts
  Team A 0 0 0 0 0 0
Group 1 Team C 0 0 0 0 0 0
  Team E 0 0 0 0 0 0
  Team G 0 0 0 0 0 0
               
  Team B 0 0 0 0 0 0
Group 2 Team D 0 0 0 0 0 0
  Team F 0 0 0 0 0 0
  Team H 0 0 0 0 0 0
Semi-Final 1 Dec 29 02:00pm Game 13 Group 1 winner  x  Group 2 runner-up Result  
Semi-Final 2 Dec 29 04:00pm Game 14 Group 2 winner  x  Group 1 runner-up Result  
3rd Rank Dec 30 02:00pm Game 15 Game 13 runner-up   x    Game 14 runner-up Result  
Grand Final Dec 30 04:00pm Game 16 Game 13 winner   x    Game 14 winner Result  


        ከእግር ኳሱ ግጥሚያ ባሻገር
  • በየጨዋታዎቹ የዕረፍትና ማጠናቀቂያ ሰዓት ላይ የተለያዩ ስፖርታዊ ውድድሮች ይካሄዳሉ
  • የምግብና መጠጥ ሽያጭ በተመጣጣኝ ዋጋ ይስተናገዳል
  • የባሕላዊ ቁሳቁሶች ለሽያጭ ይቀርባሉ
  • ለተወዳዳሪና አሸናፊዎች የዋንጫና ሽልማት ስርዓት ይከናወናል
  • ከጠቅላላ የፌስቲቫሉ መገባደጃ ላይ የእራትና መዝናኛ ምሽት ዝግጅት ይኖራል
በእዚህ ደማቅ የስፖርት በዓል ላይ ስፖርታዊ ጨዋነት ሰፍኖ፤ ወንድማማችነትና የወገናዊነት ፍቅር ነግሶ ተጠቃሽ ትዝታን ጥሎ ያልፍ ዘንድ የሁላችንንም ትብብር ይጠይቃል። የሲድኒ ነዋሪና ስፖርት አፍቃሪ ሁሉ በተለመደው የእንግዳ አቀባበል መስተንግዶው ዘንድሮም ከየክፍለሀገራቱ ለሚመጡት ተወዳዳሪና ተመልካች እንግዶቻችንን መልካም ትብብሩን ያደርግ ዘንድ ወቅታዊው የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴና የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማኅበር በመተባበር ጥሪውን ያስተላልፋል።


We appreciate for any suggestion and comment relating to the festival.

Here for your comment